መለዋወጫዎች እና አገልግሎቶች

ሙሉ የኤስኤምኤጂ ምርቶች በእኛ የመለዋወጫ አካል ምርቶች እና በክልሉ በሙሉ ከሽያጭ በኋላ ባሉን ቡድኖች የሚደገፉ ይሆናል፡፡ የደንበኞቻችንን ፍላጎቶች ለማርካት 24/7 በምንችለው ሁሉ እንሰራለን፡፡

ኤስኤምኤጂ ለጥራት ስራ አመራሩ የአይኤስሶ 9001 ምስክር ወረቀት፣ ለአካባቢ ስራ አመራር ስርአት አይኤስሶ 14001፣ ለስራ ላይ ጤና እና ደህንነት ኦኤችኤስኤኤስ 18001 ተሸላሚ በመሆን ስኬትን ተቀዳጅቷል፡፡ እነዚህ ምስክር ወረቀቶች የደንበኞችን ልምድ ለማሳደግ እንዲረዳ እና ለሰራተኞች አስደሳች የሆነ የስራ አካባቢን ለመፍጠር እንዲረዳ አለማፍ ደረጃ ያላቸውን ምርቶች እና አገልግሎቶች በማቅረቡ ረገድ ኤስኤምኤጂ የንግድ ልዕቀትን ዕውን ለማድረግ ያሳየውን ከፍተኛ የስራ ላይ ርብርብ ዕውቅና ለመስጠት የተሰጡ ናቸው፡፡  

ኤስኤምኤጂ ባለበት ቦታ የሚከተሉትን አገልግሎቶች የሚሰጥ ሙሉ የወርክሾፕ ተቋም አለው፡-

  • ለሁሉም ንግድ ምልክቶችና ቁሳቁሶች ከፍተኛ ክህሎት ያካበቱ እና የታወቁ ቴክኒሻኖች፡፡
  • በቋሚነት ሰርቪስ የሚደረጉ በእጅጉ የዘመኑ መሳሪያዎች እና ማሽኖች፡፡
  • የፈጠራ ክህሎት የታከለባቸው መገልገያ መሳሪያዎች፣ ማሽን፣ እና የምርመራ መሳሪያዎች፡፡
  • የርስዎን ልዩ ፍላጎት የሚመጥኑ በርካታ አማራጭ ትክክለኛ መለዋወጫ አካላት፡፡
  • 24/7 የጥሪ አገልግሎት
  • የምርመራ እና ጥገና ተቋሞች
  • የብልሽትና የተሸከርካሪ ድጋፍ
  • አለማቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የመለዋወጫ ክፍሎች መደብር
  • የተሟላ ጥራትን ለማረጋገጥ አይኤስሶ ምስክር ወረቀት ሲስተሞች/ስርዐቶች እንዲኖሩ ተደርጓል፡፡

ትክክለኛ የመለዋወጫ ክፍሎችን መግዛት እና መግጠም ያለብን እንዲሁም በአከፋፋይ ተሸከርካሪ ሰርቪስ ልናስደርግ የሚገባባቸው በርካታ ምክንያቶች አሉ፡፡ ምርቶችዎ በተነደፉበት መልኩ እና ሊንቀሳቀሱ እንዲያስችልዎ ማድረግ የሚችሉ