ተመርጠው የቀረቡ ምርቶች

ኢቬኮ ትራከር ኤቲ/ኤዲ400ቲ42ቲኤች

አዲሱ ትራከር በሰርቪስ ከፍተኛ ለውጥ ያመጣው የሶስተኛ ትውልድ ኢንታርደር የተገጠመለት ሲሆን የፍሬን ሰርቪስ ፍላጎትን የሚቀንስ ነው፡፡ ይህ አዲሱ ትራከር ደህንነቱ እና አስተማማኝነቱ በተረጋገጠ መልኩ የይቻላልን ድንበር የሚያሰፋበት መንገድ ነው፡፡

Specifications :

 • አቅም :
 • ሞተር :
 • ማርሽ :
 • ሰስፔንሽን :
 • አይነት :
 • :

ኢቬኮ ትራከር ኤቲ/ኤዲ720ቲ42ደብሊውቲኤች

በአዲሱ ትራከር ላይ ያሉት ማርሾች ሁሉም የኤርጎኖሚክስና የአሰራር ውጤት ናቸው፡፡ በሰው የሚንቀሳቀሰው ማርሽ በ 16 የተለያዩ የፍጥነት ልኬቶች ቀርቧል፡፡ አዲስ ፈጠራ የሆነው ባለ 16-ፍጥነት ዜድኤፍ ኢኮ ስፕሊት 4 ለደህንነት በሰርቦ-ሺፍት ያለው ሲሆን ለፈጣንና ለትክክለኛ የማርሽ ለውጥ ምስጋና ይግባውና በሚነዳ ግዜ የተሻለ ምቾትን ይሰጣል፡፡

Specifications :

 • አቅም :
 • ሞተር :
 • ማርሽ :
 • ሰስፔንሽን :
 • አይነት :
 • :

ኢቬኮ ትራከር ኤቲ380ቲ38ኤች

አዲሱ ትራከር የመጣው በባለ 16-ፍጥነት መካኒካል ማርሽ ከሰርቮ-ሺፍት ሲስተም ጋር በማጣመር ለበለጠ የሹፌር ምቾት እና ቀልጣፋና ትክክለኛ የማርሽ መቀየር ጋር አብሮ ነው፡፡

Specifications :

 • አቅም :
 • ሞተር :
 • ማርሽ :
 • ሰስፔንሽን :
 • አይነት :
 • :

ኢቬኮ ትራከር ኤዲ260ቲ38ኤች

አዲሱ ትራከር ለከፍተኛ ጉልበትና ለረጅም እድሜ ዋስትና ከከርሰር ሞተሮች ዋስትና ጋር መጥቷል፡፡ ከፍተኛ የኑኖ ጥራትን ከባለ ሶስት ጋቢና ጋርየሚያቀርብ ነው፡፡ እሱም የባለቤትነትን አጠቃላይ ወጪ በመቀነስና የመስሪያ ወጪን በመቀነስ ምርታማነትዎን ያሳድጋል፡፡

Specifications :

 • አቅም :
 • ሞተር :
 • ማርሽ :
 • ሰስፔንሽን :
 • አይነት :
 • :

ኢቬኮ ትራከር ኤዲ380ቲ38

ዩሮካርጎ ስሪት ካሉት ውስጥ ሁሉንም የሚያጠቃልል ነው፡፡ እያንዳንዱን ፍላጎትዎን ለማርካት ከ11,000 በላይ የተለያየ አይነት ያለ ሲሆን ነገር ግን ለሚፈለገው ተግባር የሚውል ራሱን የቻለ አይነት አለው፡፡

Specifications :

 • አቅም :
 • ሞተር :
 • ማርሽ :
 • ሰስፔንሽን :
 • አይነት :
 • :

ኢቬኮ ትራከር ኤዲ380ቲ38ደብሊውኤች

ጥንካሬ አዲሱን ትራከር የማይቻለውን እንዲችል ያደረገ አንዱ የጥራት መገለጫ ነው፡፡ ከከፍተኛ ጥንካሬ ያለው ከማይዝግ ብረት ፍሬም ጀምሮ ያለው እያንዳንዱ ግብአት ጠንካራነት ለአዲሱ ትራከር ረጅም እድሜ በመስጠት በትክክል ለረጅም ጊዜ ለኢንቨስትመንት እንዲውል አድርጎታል፡፡

Specifications :

 • አቅም :
 • ሞተር :
 • ማርሽ :
 • ሰስፔንሽን :
 • አይነት :
 • :

ኢቬኮ ትራከር ኤቲ190ቲ38 ኤች

በፒስታ መንገድ ላይ ኤቢኤስን በመዝጋት መሪ በመቆለፍ (በሰአት እስከ 15ኪሜ በሚደርስ ከፍተኛ ፍጥነት) - ወጣገባ ለሆኑ አካባቢዎች መጠቀም ይቻላል፡፡ ፍጥነትዎን በሰአት 15ኪሜ ካሳለፉ ኤቢኤስ ወዲያውኑ ይከፈታል፡፡

Specifications :

 • አቅም :
 • ሞተር :
 • ማርሽ :
 • ሰስፔንሽን :
 • አይነት :
 • :

ኢቬኮ ትራከር ኤቲ400ቲ42ቲኤች ኤስአር

ዩሮካርጎ በአይነቱ እጅግ ሁሉን አጠቃሎ የያዘ ተሽከርካሪ ነው፡፡ በ8 የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ያልተጣራ ክብደት አይነት፡፡ በ4 የሞተር ጉልበት፡፡ በ7 ካርብራተሮች እና 3 አይነት ጋቢናዎች የእርስዎን ፍላጎቶች ለማሟላት ለ11,000. በላ የተለያዩ ሆነው የቀረበ ነገር ግን ለሚፈለገው አላማ እራሱን ችሎ የተሰራ ነው፡፡

Specifications :

 • አቅም :
 • ሞተር :
 • ማርሽ :
 • ሰስፔንሽን :
 • አይነት :
 • :

ኢቬኮ ትራከር ኤቲ720ቲ42ቲኤች

አዳዲሶቹ ትራከሮች በትክክል የተሽከርካሪ ተልእኮን ለማሟላት የተሰሩና ከፍተኛ አስተማማኝነት፣ ዝቅተኛ የጥገና ወጪ ያደገ ብቃትና ምርታማነትን ያዋሀዱ ናቸው፡፡

Specifications :

 • አቅም :
 • ሞተር :
 • ማርሽ :
 • ሰስፔንሽን :
 • አይነት :
 • :