እቃ ማንሻ መኪና

የመጠየቂያ ቅጽ

የኬዝ ቲኤክስ እቃ ማንሻ መኪና ረጅም የመሪ መሰረት፣ ዝቅተኛ የሽክርክሪት ማእከልና እንዲመጥን ተደርጎ የተሰራ የክብደት ሚዛን መጠበቂያ በማዋሀድ የሚያስገርም ጽኑ እርጋታ እንዲኖር ያስችላል፡፡

አስደናቂ እርጋታና መቆጣጠር እንዲቻል ስለመሆኑ
የኬዝ ቲኤክስ ቴሌስኮፕ አሰራር ረጅም የመሪ መሰረት፣ ዝቅተኛ የሽክርክሪት ማእከልና እንዲመጥን ተደርጎ የተሰራ የክብደት ሚዛን መጠበቂያ በማዋሀድ የሚያስገርም እርጋታ የሚያጎናፅፍ ነው፡፡ እነዚህ ማሽኖች በአራት የፍጥነት ጉልበት መቀየሪያ ትራንስሚሽኖች አማካኝነት በፍጥነት የሚንቀሳቀስና ባለሶስት የመሪ ስርአት ለመጠቀም ቀላል መሆናቸው አስደናቂ ያደርጋቸዋል፡፡

ከፍታ ላይ መድረስ
ከፍተኛ ጉልበት ካላቸው ሀይድሮሊክ ሲሊንደሮች ወይም በ13 ሜ ሞዴል ላይ ባለሰንሰለት ኤክስቴንሽን እስከ 17 ሜ ከፍታ ድረስ ለመስራት ያስችላል፡፡ የሀይድሮሊክ ሚሚን መጠበቂያ ፍሬም ከድምጽ እና የጽሁፍ የሚፈቀድ የጭነት መጠን ማሳያ በማንኛውም ከፍታ ወይም ቦታ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ማስቀመጥ መቻሉን ያረጋግጣል፡፡

የመስራት ጉልበት 
ኬዝ ቲኤክስ ቴሌ ሀንድረም ባለ ከፍተኛ ጉልበት ኬዝ ታየር ሶስት ሞተሮች፣ ከ99 እስከ 118 የፈረስ ጉልበት ሀይል ያገኛል፡፡ ይህ ሞተር ዝቅተኛ የነዳጅ ፍጆታ እና ጠንካራ 516 ኤንኤም አሰራር በማዋሀድ በጣም አስቸጋሪ በሆነ የሳይት ሁኔታ ውስጥ ማሽኑን ለመጎተት የሚያስችል ነው፡፡ ሁሉም ሞተሮች በማሽኑ ጎን ላይ ከፍተኛ የሆነ የጉልበት ስርጭት እንዲኖርና ሰርቪ ለማድረግ እንዲቀል ከላይ ወደ ታች የተገጠሙ ናቸው፡፡ 

Specifications :

  • ዝርዝር መግለጫ:- :
  • ሞዴል:- :
  • ሞተር:- :
  • ጉልበት:- :
  • ክብደት (ኪግ):- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ