ስኪድ ስቲር ሎደር

የመጠየቂያ ቅጽ

የተፋጠነ አፈፃፀም እና ምርታማነትን ለደንበኞች ለማቅረብ ኬዝ ኮንስትራክሽን መሳሪያዎች የስኪድ ስቲር ሎደሩን አሰራር አስፋፍቷል፡፡ ይህ አዲሱ ማሻሻያ ስድስት ራዲያል ሊት ኤስአርስኪል መሪዎችንና 3 የቀጥታ ሊፍት ኤስቪ ሞዴሎችን ያካተተ ነው፡፡

ትልቅ ጉልበት፣ ትልቅ ምቾት
ስራው ምንም አይነት ይሁን፣ ኬዝ ያንን የሚያከናውን ስኪድ ስቲር ሎደር አለው፡፡ አዲሶቹ ስኪድ ስቲር ሎደሮቻችን የሚከተሉትን የሚያሟሉ ናቸው:
-የተሻለ ጉልበት
-የተሻለ እርጋታ
-ከፍተኛ የኦፕሬተር ምቾትና እይታ
-ሰርቪስ ለማድረግ የሚያመች
-ብዙ ተገጣጣሚዎች ያሉት

መጠነ ሰፊ አሰራር
የተፋጠነ አፈፃፀም እና ምርታማነትን ለሰፊው ደንበኞች ለማቅረብ ኬዝ ኮንስትራክሽን ኢኪውፕመንት የስኪድ ስቲር ሎደሩን አሰራር አስፋፍቷል ይህ አዲሱ ማሻሻያ 6 ራዲያል ሊት ኤስአርስኪል መሪዎችንና 3 የቀጥታ ሊፍት ኤስቪ ሞዴሎችን ያካተተ ነው፡፡

1969 ጀምሮ የሀይል እሽግ
ከመጀመሪያው ሞደል 1530 ባለ አንድ ሎደር ጀምሮ ኬዝ በጉልበት፣ በምርታማነትና አስተማማኝነት ዙሪያ መልካም ስም ገንብቷል፡፡ ይህም ስኬት የመንጃ መቆጣጠሪያና የጎን መብራቶችን የመሳሰሉት ፈጠራዎችን በማካሄድ የተገኘ ነው፡፡ 

Specifications :

  • ዝርዝር መግለጫ:- :
  • ሞዴል:- :
  • ሞተር:- :
  • ጉልበት:- :
  • ክብደት (ኪግ):- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ