ኬዲ220

የመጠየቂያ ቅጽ

የኢንዱስትሪ ጀነሬተር - ኮለር ሲኦ.  ለጀነሬተር ስርአትና ለተገጣጣሚዎቹ ከአንድ የሚመነጭ ሀላፊነት ይሰጣል፡፡ ሙሉ ጀነሬተሩና ተገጣጣሚዎቹ ዋና ቁሳቁስ መሆናቸው የተረጋገጡ በፋብሪካ የተገነቡና አመራረታቸው የተረጋገጡ ናቸው፡፡ ለሁሉም ተመሳሳይ ናቸው

ኮለር ሲኦ.  ለጀነሬተር ስርአትና ለተገጣጣሚዎቹ ከአንድ የሚመነጭ ሀላፊነት ይሰጣል፡፡

ሙሉ ጀነሬተሩና ተገጣጣሚዎቹ ዋና ቁሳቁስ መሆናቸው የተረጋገጡ በፋብሪካ የተገነቡና አመራረታቸው የተረጋገጡ ናቸው፡፡

የአንድ አመት ዋስትና ሁሉንም ስርአቶችና ሁሉንም ተገጣጣሚዎችን የሚሸፍን፡፡
የጆን ዴሬ ሞተር ከ12-ቮልት ባትሪ ማድረጊያ ኦልተርኔተር፡፡
50ºሴ (122ºፋ) የአየር አቅም ያለው ራዲቲር የተገጠመለት

ጫጫታና ንዝረት መከላከያ 340 ሊ (90 ጋሎን) የሚይዝ የነዳጅ ታንከር
ደረቅ የአየር ማጣሪያ
የዋና መስመር ሰርኪዩት ማብሪያና ማጥፊያ

ማይክሮ ፕሮሰሰር መቆጣጠሪያ
ባትሪ፣ የባትሪ አቃፊና ቴብሎች
የኦፕሬሽንና የዝርጋታ መመሪያ  

የአልተርኔተር ገጽታዎች:-
ኮለር ባለአንድ አልተርኔተር መያዣ የኢንሱሌሽን ደረጃ ኤች

የነዳጅ ፍጆታ፡ 
በ100% ጭነት:  በሰአት 45 ሊ
በ75% ጭነት:  በሰአት 34 ሊ
በ50% ጭነት: በሰአት 23 ሊ

Specifications :

  • ዋና ተመን:- :
  • የተዘጋጀ ተመን:- :
  • ሄርዝ:- :
  • የአልተርኔተር አይነት:- :
  • የሞተር አምራች:- :
  • የሞተር ሞዴል:- :
  • የሲሊንደር አቀማመጥ:- :
  • በተተመነው አርፒኤም ያለው ከፍተኛ ጉልበት:- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ