ኬዲ165

የመጠየቂያ ቅጽ

ኮለር ሲኦ.  ለጀነሬተር ስርአትና ለተገጣጣሚዎቹ ከአንድ የሚመነጭ ሀላፊነት ይሰጣል፡፡ ሙሉ ጀነሬተሩና ተገጣጣሚዎቹ ዋና ቁሳቁስ መሆናቸው የተረጋገጡ በፋብሪካ የተገነቡና አመራረታቸው የተረጋገጡ ናቸው፡፡  

የአንድ አመት ዋስትና ሁሉንም ስርአቶችና ሁሉንም ተገጣጣሚዎችን የሚሸፍን፡፡
የመካኒክ ተቆጣጣሪ

የጫጫታና የንዝረት መከላከያ
የዋና መስመር ማብሪያ ማጥፊያ

የሙቀት መጠኑ 50 ዲ.ሴ የሆነ ከፍተኛ ቬንቶሌተር ያለው ራዲያተር
የቬንቲሌተርና የተሽከርካሪ አካላት መከላከያ የብረት ርብራብ (ሲኢ አማራጭ)

የአጠቃቀምና የዝርጋታ መመሪያ

የአልተርኔተር ገጽታዎች:
ባለ 12 ቮልት ቻርጀር እና ሞተር ማስነሻ

የነዳጅ ፍጆታ፡ 
በ100% ጭነት:  በሰአት 33.5 ሊ (8.9)
75% ጭነት:  በሰአት 25 ሊ (6.6)
50% ጭነት: በሰአት 17 ሊ (4.5)

Specifications :

  • ዋና ተመን:- :
  • የተዘጋጀ ተመን:- :
  • ሄርዝ:- :
  • የአልተርኔተር አይነት:- :
  • የሞተር አምራች:- :
  • የሞተር ሞዴል:- :
  • የሲሊንደር አቀማመጥ:- :
  • በተተመነው አርፒኤም ያለው ከፍተኛ ጉልበት:- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ