የቆሻሻ መጠቅጠቂያ

SiteID: 9
Category: C
lnggcode: am
id:12

ትንሹ ማዞኪያ መጠቅጠቂያ - ሚኒስታር

ሚኒስታር ባለአንድ ምላጭ መጫኛ መኪና በሀይድሮሊክ የሚንቀሳቀሰው መሰብሰቢያ በተበየደ ብረት የተሰራና ሙሉ በሙሉ የታሸገ ነው፡፡ እሱም ባለ 4 ድርብ ተግባር ሀይድሮሊክ ሲሊንደሮች የሚሰራ ባለአንድ ምላጭ የተገጠመለት ሲሆን ወረቀቶችን ካርቶኖችን ፕላስቲኮችና ብስባሾችን ለመሰብሰብ አይነተኛ መሳሪያ ነው፡፡

Specifications :

 • የአካል ይዘት:-:
 • ሻንሲ:-:
 • ኤምቲቲ:-:
 • :

ትንሹ ማዞኪያ መጠቅጠቂያ - ጆሊ1

ጆሊ1 መጠቅጠቂያ ከ 5 እስከ 7 ሜ3 የሚይዝ- ትንሹ መጠቅጠቂያ ባለ ምላጭ ማውጫ፡፡ የኋላ መጫኛ ያለው ይህ ትንሹ መጠቅጠቂያ ብስባሾችን፣ ወረቀት፣ ካርቶን በመሰብሰብ አይነተኛ መሳሪያ ሲሆን “ቤት ለቤት” ዞሮ ቆሻሻ ለመሰብሰብ እና ከትንንሽ ተሽከርካሪዎች ጋር መገጣጠም የሚችል ነው፡፡

Specifications :

 • የአካል ይዘት:-:
 • ሻንሲ:-:
 • ኤምቲቲ:-:
 • :

መካከለኛ ማዞኪያ መጫኛዎች - ሚኒማክቢ

ሚኒማክቢ መጫኛ ከ 8 እስከ 12 ሜ3 የመጫን አቅም አለው፡፡ ሚኒማክቢ ባለአንድ ምላጭ ትንሽ መጫኛ ሲሆን የተለያዩ የቴክኒክና የአሰራር መፍትሄዎችን ማለትም የቆሻሻ ማራገፊያዎች የግፊት መቆጣጠሪያ የማዞኪያውን የአጫጫን ስርአት አሰራር ያግዛል፡፡

Specifications :

 • የአካል ይዘት:-:
 • ሻንሲ:-:
 • ኤምቲቲ:-:
 • :

ማዞኪያ ትልቅ መጠቅጠቂያ - ማክ1

ባለአንድ ምላጭ-የኋላ መጫኛ - መጠቅጠቂያ ማክ1 ለባለ 6×4 እና 8×4 ቨርዥን (ከባድ ተሸከርካሪ) እንዲሆን ተደርጎ በልዩ ሁኔታ የተሰራ የኋላ መጫኛ መጠቅጠቂያ ነው፡፡ የታሸገ የቆሻሻ መያዣ እና የተለመደ በኋላ የተገጠመ ማፈሻ አለው፡፡

Specifications :

 • የአካል ይዘት:-:
 • ሻንሲ:-:
 • ኤምቲቲ:-:
 • :

ትልቁ ማዞኪያ መጫኛ - ማክ2ኤንቢ

ባለአንድ ምላጭ የኋላ መጫኛ ተሽከርካሪ - ማክ2ኤንቢ 2NB የታሸገ የቆሻሻ መያዣ የተገጠመለት እና የተለመደ የኋላ መጫኛ ቀዳዳ የተንጠለጠለበት የኋላ መጫኛ መኪና ነው፡፡

Specifications :

 • የአካል ይዘት:-:
 • ሻንሲ:-:
 • ኤምቲቲ:-:
 • :

ማዞኪያ የጎን መጠቅጠቂያ - ላት2

ባለአንድ ምላጭ የጎን መጫኛ በአንድ የሚሰራ መጠቅጠቂያ - ባለአንድ ምላጭ መጠቅጠቂያ ስርአቱ ትልቅ ጭነት ለመጫንና በተለይም ለመጠቅጠቅ የሚያመች ነው፡፡ በተጨማሪ ለከተማ ደረቅ ቆሻሻ እንደ ወረቀት፣ ብርጭቆ፣ ፕላስቲክ እና ቅጠል ለመሰብሰብ አይነተኛ መሳሪያ ነው፡፡

Specifications :

 • የአካል ይዘት:-:
 • ሻንሲ:-:
 • ኤምቲቲ:-:
 • :

ማዞኪያ የጎን መጫኛዎች - ላት3

ባለአንድ ምላጭ የጎን መጫኛ በአንድ የሚሰራ መጠቅጠቂያ - በጎን መጫኛ በአንድ የሚሰራ መጠቅጠቂያ መሳሪያ የታሸገ የቆሻሻ መያዣ፣ የፊት ለፊት ማፈሻ እና የጎን ቆሻሻ ገንዳ ማንሻ ያለው ነው፡፡

Specifications :

 • የአካል ይዘት:-:
 • ሻንሲ:-:
 • ኤምቲቲ:-:
 • :

ማዞኪያ የጎን ቆሻሻ መያዣ ማጠቢያ - አኳቴክ

የጎን መያዣ ማጠቢያ - በአንድ የሚሰራ መያዣ ማጠቢያ ከ1800 እስከ 3200 ሊትር ያሉ የማይንቀሳቀሱ የቆሻሻ መያዣዎችን ውጫዊ እና ውስጣዊ ክፍል ለማጠብ ይውላል፡፡

Specifications :

 • የአካል ይዘት:-:
 • ሻንሲ:-:
 • ኤምቲቲ:-:
 • :

ማዞኪያ የጎን ቆሻሻ ገንዳ ማጠቢያ - አይድሮፕላስ

የኋላ-መያዣ ማጠቢያ - የኋላ ቆሻሻ መያዣ ማፅጃ እስከ 6.000 ሊትር የማይዝግ ብረት በርሜል ንፁ ውሃ እና እስከ 5000 ሊትር በርሜል ለቆሻሻ ውሃ ተንቀሳቃሽ ቆሻሻ መያዣዎችን ለማፅዳት የሚውል፡፡

Specifications :

 • የአካል ይዘት:-:
 • ሻንሲ:-:
 • ኤምቲቲ:-:
 • :