ትልቁ ማዞኪያ መጫኛ - ማክ2ኤንቢ

የመጠየቂያ ቅጽ

ባለአንድ ምላጭ የኋላ መጫኛ ተሽከርካሪ - ማክ2ኤንቢ 2NB የታሸገ የቆሻሻ መያዣ የተገጠመለት እና የተለመደ የኋላ መጫኛ ቀዳዳ የተንጠለጠለበት የኋላ መጫኛ መኪና ነው፡፡

ባለአንድ ምላጭ የኋላ መጠቅጠቂያ

- ማክ2ኤንቢ 2NB የታሸገ የቆሻሻ መያዣ የተገጠመለት እና የተለመደ የኋላ መጫኛ ቀዳዳ የተንጠለጠለበት የኋላ መጫኛ መጠቅጠቂያ ነው
በሁለት የውጭ ትራኮች እና በሁለት የታችኛው ፒስተን ዘንጎች ላይ የሚሽከረከር ባለ አራት ድርብ ተግባር ሀይድሮሊክ ሲሊንደሮች የሚሰራ ባለአንድ ምላጭ መጠቅጠቂያ ስርአት ያለው ነው

- ቆሻሻን በውስጥ ባለው የቆሻሻ መድፊያ ቱቦ አማካኝነት ያራግፋል፡፡ የቆሻሻ ማራገፊያው የግፊት መቆጣጠሪያ በሀይድሮሊክ የሚሰራ ነው

- የሀይድሮሊክ ስርአቱ በኤሌክትሮኒክ ይሰራል

- የቆሻሻ ገንዳ ማንሻ መሳሪያዎቹና የኋላ መዋቅሮቹ በአውሮፓ ህጎች እና ደንቦች መሰረት የተመረጡና የማዞኪያ የኋላ ማሽኖች ደረጃቸውን ሁሉ የሚያሟሉ ናቸው

- በአሽከርካሪው ጋቢና ውስጥ ያለው መቆጣጠሪያ ክፍል ተነኪ መመልከቻ/ተች ስክሪን ሆኖ በስራው ባህሪ መሰረት የተለያዩ ቀለሞችን የሚያሳይ ነው

- የሀይድሮሊክ ክፍሉ በኤሌክትሮኒክ ይሰራል

- የደህንነት መቆጣጠሪያዎች እና ቁሳቁሶች በማሽን መመሪያ እና በዩኤንአይ ኢኤን 1501-1 መሰረት ናቸው

ደረጃን የጠበቀ መሳሪያ/ የቆሻሻ ገንዳ ማንሻ አይነቶች
- የሚገጠም ደረጃውን የጠበቀ የቆሻሻ ገንዳ መያዣ በሚፈለገው መሰረት ይሆናል ይህም ከ 120 ሊትር-1100 ሊትር፣ 2.5ሜኩ ቆሻሻ ገንዳዎች፣ 4.5 ሜኩ የቁሻሻ ገንዳና ከዛ በላይ፡፡
- የኋላ እግር መረገጫ ሳንቃ
- ከቀላል ተሸከርካሪ ጋር የሚገጣጠም

Specifications :

  • የአካል ይዘት:- :
  • ሻንሲ:- :
  • ኤምቲቲ:- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ