ኢንቫይሮማክስ ኢኤንቪ1ቲደብሊዩ

የመጠየቂያ ቅጽ

ኢንቫይሮማክስ ኢኤንቪ1ቲደብሊዩ በከፍታና በዝቅታ በተዘረጉት ግድግዳዎች ላይ አመቺ የሆነ አየር ማቀዝቀዝ የሚሰጥ ሲሆን እሱም ሌላ የውጪ አካል አያስፈልገውም፣ በኤልሲዲ ዲስፕሌይ አማካኝነት በርቀት መቆጣጠሪያ ማሰራት የሚቻልና አመቱን ሙሉ አየር የሚቆጣጠር ለአጭር ግድግዳ ምቹ እና ሀይልን የሚቆጥብ፣ የማድረቂያ ተግባሩን በውስጡ በተገነቡት ቁሳቁሶች አማካኝነት ድምጽ ሳያሰማ ይካሂዳል፡፡ 

Specifications :

  • ክብደት:- :
  • ቁመት:- :
  • ስፋት:- :
  • የቅዝቃዜ ሁኔታ:- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ