ኮቤልኮ ኤክስካቫተር ኤስኬ500ኤችዲኤልሲ

የመጠየቂያ ቅጽ

አዲሱ የኮቤልኮ አኬራ ጂኦስፔክ ሲሪስ ሙሉ በሙሉ አዲስ የሆነው ኤክስካቫተር የዛሬውን የኮንስትራክሽን ኢንድስትሪ ሁሉንም ፍላጎቶች በሚያምር መልኩ ሚዛናዊ እንዲሆን አስችሎታል፡፡

አዳዲሶቹን ሀይድሮሊክ ኤክስካቫተሮቻችንን ለመንደፍ ስንነሳ፣ ትልቁን ነገር በማሰብ ነበር፡፡

እውነትም የፈለግነው ከፍተኛ የመቆፈር አቅም ያላቸውን ማሽኖች ነው፡፡ ነገር ግን ማሽኖቹ ነዳጅ ቆጣቢና ኢኮኖሚያዊ ሆነው በአካባቢና በአለም አቀፍ ከባቢ አየር ላይ ተጽእኖ የማይፈጥሩ መሆን አለባቸው፡፡

የተሻሻለውን ቴክኖሎጂያችንን በመጠቀም አዲሱን ተከታታይ ኮቤልኮ አኬራ ጂኦስፔክ በአይነቱ አዲስ የሆነ እና የዛሬን የኮንስትራንሽን ኢንደስትሪ ፍላጎት በመልካም ሁኔታ የሚያሟላውን ሰርተናል፡፡

ይህ ከፍተኛ ብቃት ያለው ቴክኖሎጂ በአዲስ አይነት አቀራረብ ለአካባቢ በሀላፊነት አዲስ ደንቦችን አስከትሎ በታላቅ ጉልበት ወደ ስራ ቦታ ያመጣ ነው፡፡

Specifications :

  • ሞተር:- :
  • የኦፕሬት ማድረጊያ ክብደት:- :
  • የአካፋ አቅም:- :
  • ደረጃ:- :
  • ሀይድሮሊክ ሲስተም:- :
  • የጉዞ ሲስተም:- :
  • :