ኮቤልኮ ኤስኬ260ኤልሲ

የመጠየቂያ ቅጽ

የተሻሻለውን ቴክኖሎጂ ስራ ላይ በማዋል የዛሬው ኢንዱትሪ ፍላጎቶችን በመልካምሁኔታ ሚዛናዊ የሚያደርገውን ሙሉ በሙሉ አዲስ የሆነውን ተከታታዩን ኤስኬ ኤክስካቫተርን ሰርተናል፡፡

አዳዲሶቹን ሀይድሮሊክ ኤክስካቫተሮቻችንን ለመንደፍ ስንነሳ ትልቁን ነገር በማሰብ ነበር፡፡

እውነትም የፈለግነው ከፍተኛ የመቆፈር አቅም ያላቸውን ማሽኖች ነው፡፡ ነገር ግን ማሽኖቹ ነዳጅ ቆጣቢና ኢኮኖሚያዊ ሆነው በአካባቢና በአለም አቀፍ ከባቢ አየር ላይ ተጽእኖ የማይፈጥሩ መሆን አለባቸው፡፡

የተሻሻለውን ቴክኖሎጂ ስራ ላይ በማዋል የዛሬው ኢንዱትሪ ፍላጎቶችን በመልካምሁኔታ ሚዛናዊ የሚያደርገውን ሙሉ በሙሉ አዲስ የሆነውን ተከታታዩን ኤስኬ ኤክስካቫተርን ሰርተናል፡፡

በዚህ ብቃት፣ የተለሳለሰ ንድፍ በማከል ይህንን በስራ ቦታ ወደ አዲስ ኤክስካባተር ስልት በማምጣት የአለምንት በተፈጥሮ ውበቷ የተቃኘች ማድረግ ነው፡፡

Specifications :

  • ሞተር:- :
  • የኦፕሬት ማድረጊያ ክብደት:- :
  • የአካፋ አቅም:- :
  • ደረጃ:- :
  • ሀይድሮሊክ ሲስተም:- :
  • የጉዞ ሲስተም:- :
  • :