መካከለኛ ማዞኪያ መጫኛዎች - ሚኒማክቢ

የመጠየቂያ ቅጽ

ሚኒማክቢ መጫኛ ከ 8 እስከ 12 ሜ3 የመጫን አቅም አለው፡፡ ሚኒማክቢ ባለአንድ ምላጭ ትንሽ መጫኛ ሲሆን የተለያዩ የቴክኒክና የአሰራር መፍትሄዎችን ማለትም የቆሻሻ ማራገፊያዎች የግፊት መቆጣጠሪያ የማዞኪያውን የአጫጫን ስርአት አሰራር ያግዛል፡፡

ፍራቴሊ ማዞኪያ በፍሮስኖን በሚገኝ ፋብሪካ ውስጥ ስራውን 1967 ጀመረ፡፡ በ70ዎቹ መጀመሪያ ላይ ከስነ ምህዳር ጋር የሚመጥን ከሆነ ከ 40 አመት በላይ ልምድ ተለዋዋጭነት፣ ጥራት እና አዳዲስ ነገሮችን መፍጠሩ ለድርጅቱ ለቆሻሻ ማጓጓዣ የሀገር ውስጥ የአለም አቀፍ ገበያ ፍላጎት ለማርካት የሚያስችለው ሙያ እና ልምድ እንዲኖው አድርጎታል፡፡
ጥራት ያላቸውን እቃዎች ለማቅረብ ፍራቴሊ ማዞኪያ በአይኤስኦ 9001 (ኢድ.2008) መሰረት አግባብነት ያላቸውን ቁሳቁሶች የሚያመርት ሲሆን ከ1998 ጀምሮ የምስክር ወረቀት ያገኘ ሲሆን እንዲሁም በአይኤስኦ 14001 መሰረት ለአካባቢ አያያዝ ስርአት በ2004 የብቃት ማረጋገጫ አግኝቷል፣ በተጨማሪም ሁሉም የአመራረት ሂደት የሲኢ ደንቦችን የሚያሟሉ ናቸው ምርቶቹም በማሽን መመሪያ እና በዩኤንአይ ኢኤን 1501 መሰረት የተረጋገጡ ናቸው፡፡

ሚኒማክቢ መጫኛ ከ 8 እስከ 12 ሜ3 የመጫን አቅም አለው፡፡ ሚኒማክቢ ባለአንድ ምላጭ ትንሽ መጫኛ ሲሆን የተለያዩ የቴክኒክና የአሰራር መፍትሄዎችን ማለትም የቆሻሻ ማራገፊያዎች የግፊት መቆጣጠሪያ የማዞኪያውን የአጫጫን ስርአት አሰራር ያግዛል፡፡ ሚኒማክቢ ቆሻሻን ቤት ለቤት ለመሰብሰብ አመቺ ሲሆን የዚህ ተሽከርካሪ አካል ብስባሽን ለመሰብሰብ አመቺ ነው፡፡

የሚኒማክቢ ባህርያት:-
- በጣም ጥንካሬ ያለው የሲልከን ጎማ ድጋፍ የኋላ ጎን መጠበቂያ
- ለቆሻሻ ገንዳ ማንሻው ደረጃውን የጠበቀ ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሪክ መቆጣጠሪያ ክፍል
- የኋላ በር ከማጣበቂያ ቁሳቁስ ጋር መቀያየር የሚችል መዝጊያ
- የቆሻሻን መተላለፍ ለማመቻቸት በአካል ስር የሚደበቅ ቆሻሻ ገንዳ ማንሻ
- ዝቅ የተደረጉ ሀይድሮሊክ የቆሻሻ ቅርጫት መመለሻ መሳሪያ ከታች በኩል ለመግጠም የሚያስችል
- በአካል መደገፊያው መደገፍና ማንሳት በከፍታ ቦታ ላይ መጫን የሚችል

ደረጃውን የጠበቀ መሳሪያ

- የቆሻሻ ገንዳ ማንሻ ተገጣሚ ደረጃውን የጠበቀ እስከ 1700 ሊትር የሚይዝ

- የኋላ እግር መርገጫ ሳንቃ
- ወደ ትልቅ ተሽከርካሪ የሚያራግፍ

Specifications :

  • የአካል ይዘት:- :
  • ሻንሲ:- :
  • ኤምቲቲ:- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ